Eyayaw labd nw😔 Chinket, yesew kifat, yihe hulu mayew ngr betam new miyastelegn. Meliso yagagimal yalkut ngr wust wusten salawuk balto cherisotal. I am so tired guys. Ahunis alchalkum. Even yihenin feeling lenante gilts arige meneger alchalkum😔Betam tenkara mehon nbr hilme. Beka simply normal guy mehon nbr hasabe. Gin alchalkum. Ahun hulum ngr out of control honobignal. Beka I need help. I mean really. Hule tewat sinasa destegna mehon alchalkum. Betam liredegn mifelig sew kale, please diresulign. Ahun hulum ngr eyegodegn nw
Sep 16, 2024enem endantew. Neger gn medeset alfelgim ስለ ተደሰትኩ የተቀጣሁ ያክል ነው የሚሰማኝ..bexa gobez neberku be hulum yemfelgewn yemagegn..stress berasu ayashenfegnim neber degmo bexam ጥንቁቅ enem endantew tenkara mehonin efelgi neber tenkara lemehon bizu negerochin adergim neber .. egni hulu negeroch gn be ene lay tenesu adekemugn..birr lay yemcheger sew alneberkum endewm lelelaw yemders yemolalgn ለሌሎች የምጠነቀቅ ሰው ነበርኩ ዛሬ ላይ ከሰው የምቀበል ለማኝ ሆኛለሁ ... ከቤተሰብ እንደኔ እድለኛ ሰው አልነበረም ወላጆቼ እስኪገርማቸው ድረስ መንገድ የሚቃናልኝ እነሱ አልሳካ ያላቸውን ጉዳይ እኔ የምጨርስላቸው ህይወታቸውን አቅለው እንዲኖሩ የማደርግ ሰው ነበርኩ ዛሬ ግን እንደኔ ሸክም እና እድለቢስ ሰው የለም። በምድር እንድኖር አልተፈቀደልኝም እስክል ድረስ ያለኝን የሚኖረኝንም የተነሳሁ ነኝ። ታውቃለህ ምንም ነገር እንደማልሞክር ተስፋ ስለሌለ ተስፋ ማድረግ አቁሜያለሁ።አሁን ላለንበት ህይወት ተወቃሽ ተጠያቂ የሚያረገን ሁሌም ላለመውደቅ ላለማዘን ላለማጣት የምናደርጋቸው ጥረቶች ናቸው ... ለእኔ ያልሆነው ነገር ለሰው ሲሆን ታድሎ ከማለት በቀር ምንም እያደረኩ አይደለም ... ይገርመኛል ለዚህም በቅቻለሁ ለካ🤔 ... ሰው ወዶ አይደለም ገዳም የሚገባው ... ሰዎችን በተለያየ ችግር እረጅም ጊዜ ሳወራ ኖሪያለሁ ምን እንደተረዳሁ ታውቃለህ ማንም እንደማይረዳኝ የኔን መከራ ማሸነፍ ከቻልኩ ማሸነፍ የምችለው ራሴ እንደሆንኩ ያማከርኳቸው ሰዎች ሀኪሞች እና ሌሎች በዚህ መንገድ ያለፉ ሰዎች ሚስጥሬን ድክመቴን ለራሳቸው ጥቅም ተጠቀሙበት ክደውኛል ብዬ እንኳ እንዳልወቅሳቸው ማን ለእርዳታ እነሱ ጋር ሄደ?🤔 የእኔን ህመም ማን ነገራቸው? እኔ አይደለሁ ? ህመሜን አድን ብዬ ራሴን ከዳሁ! እና አሁን ብቻዬን ተጨንቄ መሞትን መርጫለሁ!! እንደውም ዝም ስል ተሻለኝ!! ስቃዩም ረገበልኝ.. ጭንቀትህን የምታማክረው ሰው ተጠንቀቅ አንተን ባገኘበት አጋጣሚ ሁሉ ነው በነገር የሚያቆስልህ..እነሱ ሰውን ማድማት አይሰለቻቸው እኔ የተሰጠኝ በቂ ህመም እንዳለ ሲገባኝ ሰዎችን ራኩኝ ማንንም ሰው የማውራት ሙድ የለኝም ይህ መከራዬ ምንም ያላጠፉ ሰዎችን እንድጎዳ እንዳስቀይም እያረገኝ እንደሆነ ስረዳ ከወለደችኝ እናቴ ጋር በራሱ ካወራሁ ቆየሁ ... ይህን ሁሉ ያወራሁልህ አንተ በስቃይ ብቻህን አይደለህም። ሁላችንም መልሱ ጠፍቶብን በድን ሆነን እሬሳችንን ተሸክመን እየኖርን ነው። ለየትኛው ማዘን መጨነቅ እንዳለብን እንኳን አናውቅም ስቃዬ እና እኔ ከመጣበቃችን የተነሳ ማንነት ጠፍቷል..ወደ ብርሃን ያወጣኛል የምትለውን መንገድ ይዘህ ተራመድ ተስፋ ለማስቆረጥ አይደለም። ያው እዚህ ምድር ላይ ትንሽ የርሃብ ስሜት ተሰምቶት የማያውቅ ሰው አለ አንድ ቀንም ቢሰማው እንዳመመው ሊረዳ ይችል ይሆናል እንጂ እንደራበው ላይረዳ ይችላል 1 አይነት ኑሮ አይኖርም አንተ በመፈለግ ውስጥ ሊሳካልህ ስለሚችል አታቁም ... ምናልባትም ነፃ ትወጣ ይሆናል። ይቅናህ ✌️ የመጨረሻ ያድርግልህ 🙏
Sep 18, 2024