እስቲ ለfresh የሚሆን ምክር ካላችሁ 1,የትኛውን የአልጋ ቦታ ትመርጣላችሁ ( ያው ተደራራቢ ስለሆነ የላይኛው ወይስ የታችኛው ) ያው ከብዙ ሁኔታዎች አይታቹት 2, laptop ካላቹ መቼ ተይዞ መኬድ እንዳለበት 3, fresh ሆናቹ ስገቡ በጣም የከበዳቹ ነገሮች
Sep 16, 2024ገንዘብህን በአግባቡ መጠቀም ከፈለክ እና ምትፈልገው ነገር ላይ ማዋል ከፈለክ🍺🍻 ጨብሲ ሚባል ነገር እንዳትጀምር.. ጨብሲ ከጀመርክ 🤝 ገንዘብ የለህም!!
Sep 17, 2024