StarkZebra786.5
#other
ሰላም ቤተሰብ ወደ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እና ወደ ኩክየለሽ ማርያም ለመሄድ ከደብረ ብርሃን በማንኛዉም ቀን ከሰአት ላይ የሚሄድ መኪና ይኖራል? አመሰግናለሁ
Sep 16, 20243 engagements
ሰላም ቤተሰብ ወደ ሰሚነሽ ኪዳነምህረት እና ወደ ኩክየለሽ ማርያም ለመሄድ ከደብረ ብርሃን በማንኛዉም ቀን ከሰአት ላይ የሚሄድ መኪና ይኖራል? አመሰግናለሁ
Sep 16, 2024ሰሚነሽ አለ አዎ ኩኬለሽ ግን በአዘቦት ቀን ያን ያክል አይደለም ቅርብ ስለሆነ በእግርህ መሔድ ትችላለህ ከባድ እቃ ካልያዝክ በቀር
Sep 17, 2024