⚠️Attention ⚠️ Selam endet nachu...... Relationship lay lemndnew wendu bicha leading role yemiwesdew setua invest madreg yelebatm? Relationship lay yalachu sewoch endet nw genzeb mittekemut?
Sep 16, 2024የተፈጥሮ ግዴታ ስለሆነ ነው ከተፈጥሮ ጋር ስትፃረር በዛው ልክ ይፋለሳል አኗኗራችን ለዛም ነው ድሮ በዌስተርኖቹ ላይ ምናየው የፍቺ መበራከት አሁን ደግሞ በእኛ ላይ በጉልህ ምናየው... ለዚህ እንዲረዳህ አንድ ባለፈው ግዜ እንዳጋጣሚ ሳልፍ በዩቲዩብ ጎዳና ያየኃት ልጅ ነበረች "ወቸው-ጉድ" ፖድካስት ላይ እና እስኪ በደንብ አድምጣት 100% እማምንበትን ነው የዘረዘረችው ...Tigi’s Perception “
Sep 17, 2024