Girllllish569
#personal
ይሄን ጥያቄ ስጠይቅ በጣም ጨንቆኝ ነው የእውነት: የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ ግቢ በቅርቡ ጠርቶናል እና ለጉዞ እና 1ን 1ንድ የሚያስፈልገኝን ነገር እንድገዛ እናቴ 5,000ብር ሰጥታኝ ነበር እሷ ብር ስለሌላት ከምታውቃቸው ሰወች ተበድራ ነው የሰጠችኝ። እና ብሩን ይዤ ባንክ ሄጄ ላስገባው መንገድ ለይ ሌባዎች ቦርሳዬን ቀሙኝ። በሰዓቱ ቀስሜ ነበር የተሰበረው እናቴ እንድታዝን ስላልፈለኩ ምንም አልነገርኳትም ምክኒያቱም አሁን ብነግራት ራስዋን ከማስጨነቅ ሌላ ምንም ልታደርግልኝ እንደማትችል አውቃለሁ። እና የኔ ጥያቄ በዚህ 2 ቀን ውስጥ ለtransport እንኳ የሚሆን ብር ከየት ማግኘት ችላለው? please አትለፉት በጣም ስለጨነቀኝ እና ግራ ስለገባኝ ነው😔
Sep 15, 20246 engagements