#education
የ2016 የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ እና ውጤት መጥቶልኛል ታድያ ለትምህርትም ለስራም(ንግድ ነገር) የሚመች ዩኒቨርሲቲ የምታውቁ ከሆነ ጠቁሙኝ የምትተባበሩኝን ሁሉ አመሰግናለሁ 🙏
Sep 14, 20240 engagements

Sep 14, 2024