አኖኒ36
#other
ሰፈራችን ሊፈርስ ጥቂት ቀናት ነው የቀሩት እና የግል ነው ማወቅ አለበት የምትሉትን ነገር እናንተ ሲፈርስባቹ ያጋጠማችሁን ብቻ ሊያውቀው ይገባል ብላቹ የምታስቡትን ነገር ብታጋሩኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለው🙏🙏
Sep 14, 20242 engagements
ሰፈራችን ሊፈርስ ጥቂት ቀናት ነው የቀሩት እና የግል ነው ማወቅ አለበት የምትሉትን ነገር እናንተ ሲፈርስባቹ ያጋጠማችሁን ብቻ ሊያውቀው ይገባል ብላቹ የምታስቡትን ነገር ብታጋሩኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለው🙏🙏
Sep 14, 2024የትም ብትሄድ ይለመዳል ÷ እንኳን ሰፈር መቀየረ ምድርን ለቀን እንሄድ አደል
Sep 16, 2024Wekcome to koye feche
Sep 17, 2024