ሰላም ሰዎች ምን መሰላቹ ከወራቶች በፊት ግቢ እያለው በሆነ አጋጣሚ አንድ ባለሀብት ተዋወኩ እና ግቢ free ስለሆንኩ ስራ እንዲያሰራኝ ጠይቄው እሱም አንዳንድ የጨረታ ዶክመንቶችን እንድጨርስለት እና ሰነዶችን ምናምን ወደ ቢሮዋች ምናምን እንዳደርስለት ስራ ሰጠኝ እና በዛው ወቅት አስፈላጊ የሆኑ ዶክመንቶችን ምናምን ተፍ ተፍ ብዬ ጨረታውን ተሳተፍን እናም የለሚ ኩራ የገበያ መሀከል ሱቆችን ከአሸናፊዋች ውስጥ ሆንን እና ብዙ ሱቆች አገኘ ከዛም ለኔ እንደ ስጦታ አንድ ሱቅ ሰጠኝ.. ነገር ግን በሰዓቱ እየተማርኩ ስለነበር አመሰግናለው ብዬ ተቀብዬ ችላ ብዬው ነበር እና ስራ አልጀመርኩበትም ነበር እና ሰሞኑን ሳጣራ አሪፍ አየር ያለበት ቦታ እንደሆነና ጥሩ ገበያ እንዳለው አየው እና አሁን ሱቁን ላይ ስራ ለመጀመር አስቤ ነበር ነገር ግን እጄ ላይ ምንም Capital የለኝም እና ከ 75ሺ _ 50 ሺ ብድር ከየት ማግኘት እንደምችል የምታውቁ ካላቹ🙏
Sep 14, 2024ሱቅ ሰጠኝ ነው የምትለው
Sep 16, 2024