Hey guys what do you do when your man struggles with mental health when he is depressed what do you do and boys what would you like to be done for your man bideregelcalu makes you feel safe and loved
Sep 14, 2024ዲፕረሽን ብቻ ከሆነና የዲፕረሽኑ መጠን ያን ያክል ከፍተኛ ካልሆነ ወደ ፈጣሪው በመቅረብ እና ሌሎችም ዲፕረሽን ውስጥ እንዲገባ ያደረጉትን ነገሮች እንዲፈታ ከጎኑ ብትሆኚለት አሪፍ ነው። ከባድ ደረጃ ላይ ከደረሰ ግን ጥሩ ሀኪም ጋ ቢሄድ ጥሩ ነው። ከምንም በላይ ግን ያለበት የ mental health issue ያንቺን boundary እንዲያልፍና አንቺም ህመሙን እንደ በቂ excuse አድርገሽ ከወሰድሽው እሱንም ካለበት ችግር እንዲወጣ አያደርገውም አንቺንም ሌላ ችግር ውስጥ ነው ሚያስገባሽ። እና please boundaryሽን ጠብቂ በደንብ🙏
Sep 16, 2024