#health
ሰዎች ከምታስቡት በላይ ጥሩ ሁኔታ ላይ አይደለሁም ውስጤ መረጋጋት አቅቶታል ምንም በሌለበት ተጨንቄ መሞቴ ነው ከዚህ በፊትም ይህንን ስሜት ለብዙ አመታት አስተናግጄዋለሁ እንደው ያልሞከርኩት ቦታ የለም። አንዳንዴ ራሴን የፎቅ ጣራዎች ላይ አገኘዋለሁ እናም ደነግጣለሁ እስኪ አዲስ አበባ ውስጥ የአርምሞ ማዕከል ካለ ጠቁሙኝ...🙏🙏 ያረጋጋል ብለውኛል..ምታውቁት ካለ አሳውቁኝ..
Sep 14, 20245 engagements