የሁሉም ሙስሊም ጥያቄ ነው ክርስቶስ ለምን እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ብሎ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አልተፃፈም
Sep 13, 2024"እኔና አብ አንድ ነን, እኔን ያየ አብን አየ" beloal ye aredad chgr kalhone ketetgna amargna nw
Sep 16, 2024የሁሉም ሙስሊም ጥያቄ ነው ክርስቶስ ለምን እኔ አምላክ ነኝ አምልኩኝ ብሎ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ አልተፃፈም
Sep 13, 2024"እኔና አብ አንድ ነን, እኔን ያየ አብን አየ" beloal ye aredad chgr kalhone ketetgna amargna nw
Sep 16, 2024ከዚያም በኋላ ቶማስን፦ ጣትህን ወደዚህ አምጣና እጆቼን እይ፤ እጅህንም አምጣና በጎኔ አግባው፤ ያመንህ እንጂ ያላመንህ አትሁን አለው። ቶማስም፦ ጌታዬ አምላኬም ብሎ መለሰለት። ኢየሱስም፦ ስለ አየኸኝ አምነሃል፤ ሳያዩ የሚያምኑ ብፁዓን ናቸው አለው።" ዮሐ 20÷28
Sep 20, 2024መጀመሪያ አለመኖሩን አንብበህ አረጋግጠሀል? ወይስ እንደዛ ተብለክ ስለተሰበክ ነው? እኔ ምመክርክ ግን ለራስክ እንድታነበው እና እንድትረዳው ነው። እስከዛ ግን መልሴ ይህ ነው፤ ክርስቶስ እኔ እግዚአብሔር ነኝ ብሎ በቀጥታ ባይናገርም የዮሐንስ ወንጌል 10:30 'እኔና አብ አንድ ነን።” ' ሲል በግልጽ እርሱ አምላክ እንደሆነ እየተናገረ እንደሆን ማንበብ ለሚችል ለማንኛውም ሰው ለመረዳት ቀላል ነው። አምላክ እንደሆን እየተናገረ እንደሆን በምን እናውቃለን? መጀመሪያ እራሱን ከአብ እኩል ማድረጉ ነው። ማለትም እርሱ እግዚአብሔር ነኝ እያለ ነው ማለት ነው። ሁለተኛው ደግሞ የዮሐንስ ወንጌል 10:31 'አይሁድ ሊወግሩት ደግመው ድንጋይ አነሡ። ' እና የዮሐንስ ወንጌል 10:33 'አይሁድም፦ “ስለ መልካም ሥራ አንወግርህም፤ ስለ ስድብ፤ አንተም ሰው ስትሆን ራስህን አምላክ ስለ ማድረግህ ነው እንጂ” ብለው መለሱለት። ' አይሁዶች ህጎቻቸውን ጠንቅቀው ያውቃሉ ስለዚህም ክርስቶስ 'እኔና አብ አንድ ነን' ሲል እርሱ አምላክ ነኝ እያለ እንደሆነ በሚገባ ትረድተውት ነበር፣ ለዛውም ነው ሊወግሩት የተነሱት። ዮሐንስ ወንጌል 8:58 'ኢየሱስም፦ “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ አብርሃም ሳይወለድ እኔ አለሁ” አላቸው። ' ይህንም በሰሙ ጊዜ አይሁዶች ድንጋይ አነሱ ለምን? 'እኔ አለሁ' ሚለው ቃል እግዚአብሔር በዘጸአት 3፡14 ላይ እራሱን ሲገልጥ የተጠቀመው ቃል ስለነበር ነው። ይህ ድርጊት አይሁዶች በሚገባ ገብቷቸው ስለነበር ሊወግሩት ድንጋዮቻችውን አነሱ። ከነዚህም በተጨማሪ ብዙ የክርስቶስን አምላክነትን ሚናገሩ ነገሮች አሉ። ስለዚህም ነው መጀመሪያ መጽሐፍ ቅዱስን አንብብ ብዬ ምመክርክ። አሁን ወዳንተ እንመለስና ቁራን እውነት ነው ብለክ ካመንክ፣ ቁራን ደግሞ ህግጋቱ እና ወንጌላቱ እውነት ነው ካለክ፣ ክርስቶስ ደግሞ በግልጽ ወንጌላቱ ላይ አምላክ እንደሆነ ከተናገረ ለምን የክርስቶስን አምላክነት ትክዳለክ?
Sep 17, 2024ራእይ መፀሃፍን አንብብ ኢየሱስ እራሱ የተናገረው አለ
Sep 16, 2024