TameGorilla8761.5
#entertainment
Selam .. Enkuan aderesachu😊 Fkr eske mekabir ETV lay mn mn ken new mitayew?
Sep 13, 20242 engagements
Selam .. Enkuan aderesachu😊 Fkr eske mekabir ETV lay mn mn ken new mitayew?
Sep 13, 2024ፍቅር እስከ መቃብር ተከታታይ ፊልም ከመስከረም 1 ጀምሮ መታየት ይጀምራል “ፍቅር እስከ መቃብር” ተከታታይ ፊልም በአዲሱ ዓመት መስከረም 1 ጀምሮ በኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን (ኢቢሲ) ለተመልካቾች መቅረብ እንደሚጀምር ተገልጿል። ፊልሙ፥ በኢቢሲ ዜና ቻናል ከቀኑ 8፡00 ሰዓት እና በመዝናኛ ቻናል ደግሞ ከቀኑ 11፡30 ጀምሮ ይተላለፋል፡፡ እንዲሁም በድጋሚ ምሽት ከዜና በኋላ በሁለቱም ቻናሎች ይተላለፋል ተብሏል፡፡ “ፍቅር እስከ መቃብር” ልብ ወለድ መጽሐፍን ወደ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ቀይሮ ለማቅረብ ከ'ሰው መሆን ፊልም ፕሮዳክሽን” ጋር የተፈራረመው በ2015 ወርኃ የካቲት ላይ ነበር። በስምምነቱ ወቅት ፊልሙ 48 ክፍሎ፤ እንዲሁም ድራማው በአማካይ 45 ደቂቃ ርዝማኔ እንደሚኖረውም ተነግሯል። #EBC
Sep 16, 2024ቆመ ባክህ እንደለመዱት በክፍያ ቻናሎቻቸው ሊሸጉሩት ነው ካልተሳሳትኩ
Sep 16, 2024