በዚህ አመት የ freshman ተማሪ ነኝ እናም video editing መማር ጀምሬ ነበር ,በጣም በቅርቡ, ችግሩ ግን በሰው wifi ነበረ አሁን ተቋረጠብኝ ልገዛ አስቤ እስከ 6500 ብር ተባልኩኝ(ከ 3ወርጥቅሉ ጋር) እና የኔ ጥያቄ መግዛቱ አልከበደኝም ነገር ግን uv ውስጥ wifi ካለ ይህንን ገንዘብ uv ስሄድ ለሚያስፈልገኝ ወጪ ብጠቀም ይሻለኛል ብዬ አሰብኩኝ ግን video editing መማሬን ማቆም አልፈለኩም ( ጥቅምት ላይ ልንገባ ስለምንችል እናም ሌላኛው ጥያቄዬ ላፕቶፔን መቼ ይዤ መሄድ አለብኝ የተጠራን ቀን ወይስ እዛ በደንብ ካስተካከልኩኝ በኋላ ይሻላል ምን ትመክሩኛላችሁ
Sep 13, 2024Wifiyu ytekmhal gzaw dorm wst wifi yelem wci demo be pc lemetekem ayimechihm bgeza yshalkal.....pcwin demo yzehew hid mn chgr alew ke ategebu atrak enji Kemn lay nw video editing mtmarew?
Sep 16, 2024