#relationships
Hey i have a girl friend እና 2 አመት ሊሆነን ነው she loves me deeply I figured out that ግን እኔ እንድታስተካክል የምፈልገው ባህሪ አለ እርሱን ለማውራት ስጀምር ወሬ ቀይራ ወደ ሌላ ነገር ታዞረዋለች ነገሩን በጣም ከባድ ስለሆነብኝ ነው እኔ i love her.
Sep 13, 20249 engagements
Hey i have a girl friend እና 2 አመት ሊሆነን ነው she loves me deeply I figured out that ግን እኔ እንድታስተካክል የምፈልገው ባህሪ አለ እርሱን ለማውራት ስጀምር ወሬ ቀይራ ወደ ሌላ ነገር ታዞረዋለች ነገሩን በጣም ከባድ ስለሆነብኝ ነው እኔ i love her.
Sep 13, 2024እንዴት ሌላ ሰው deeply ይወደኛል የምትለው የሚወደኝ ይመስለኛ እንጂ እርግጠኛ መሆን አትችልም
Sep 14, 2024ምንድን ነው ባህሪው?
Sep 14, 2024ቆፍጠን በል አንተ እንጂ እሷ ሊድ አታድርግህ ካለዛ መዋደድ ብቻውን ትርጉም የለውም በስርአት ኮስተር ብለህ "ማውራት የሚኖሩብን ጉዳዮች አሉ" ብለህ አሁኑኑ ቅጠራት:: ካለዛ አብራችሁ ኑሮ ስትጀምሩ ኢፍ ዩ አር ልፍስፍስ ዋን ዩር ትዳር ዎት ሰርቫይቭ ለወደፊቱ ካሰብክ ካሁኑ ግልፅ ግልፁን እየተነጋገራችሁ ተጏዙ ከልብ ምትወድህ እስከሆነ ድረስ በምትነግራት ምክረ ሀሳብ አትናደድም ወይም አትርቅህም ካላስተካከለች ደጋግመህ ንገራት አስረዳት በእርጋታ::
Sep 15, 2024ቴድያ እኛ እንንገርልህ?
Sep 15, 2024Mechal gd new alebeziya tleyayalachhu
Sep 14, 2024Tewat aa kalasttekakelech
Sep 14, 2024