#personal
Selam endet nachw እስቲ ቀበሌ የሚሰራ ካለ ወይም የምታውቁት ካለ ጠይቃችሁ ንገሩኝ በማርያም አስቸኳይ ነው... የቀበሌ መታወቂያ ሳወጣ 1 አመት እድሜ ተሳስቻለሁ ያወጣውት የካቲት ወር ነው የተሰጠኝ ከ 2 ወር በኋላ ምናምን ነበር እና ጥያቄዬ ማስተካከል እችላለሁ ወይ? passport ለማውጣት ስለፈለጉ ነው ደሞ ልደት ካርድ የለኝም እንዴት ነው ማስተካከል የምችለው?
Sep 13, 20249 engagements