እኔ አሁን የ 12 ተፈታኝ ነበርኩ ውጤት ግን አልመጣም ምን ባረግ ይሻላል ግራ ገብቶኛል በደን የምታቁ ሰዎች ብትረዱኝ ምክርም ሀሳብም ካላቹ አካፍሉኝ show me the ways Thanks for ur time
Sep 12, 2024በርታ ብታልፍ ከ4/5 አመት በኋላ ሚያጋትምህን ችግር በለጋ እድሜህ መጋፈጡ ነው ልዩነቱ። ቢሆንም ወደ መልካም አጋጣሚ ቀይረው skill አዳብር ማንኛውም አይነት ስራ ይሁን። እና ሱስ በጭራሽ እንዳትጀምር ጠንካራ ሰራተኛ ሁን ዛሬ ባታገኝ ነገ ይከፍልሀል
Sep 14, 2024