Hey ppls Zendro 12 tefetgne alfe nbr ena addis abeba university apply lmadrg mndnw madrg yalbgn govermntal sponsership nw yfelkut ena plss plss help me mnm mawkew ngr ylm also medeba endet nw miyadrgut incase yhe kalhone
Sep 12, 2024. #Update ዛሬ ጠዋት ከ AAU ረጀስትራር ሰራተኞች ባገኘነው መረጃ መሠረት የመመዝገቢያ ፖርታሉ እንደገና ማስትወቂያ ወጥቶ ከሰዓታት በኋላ መስራት እንደምጀምር ነው። ስለዚህ ተማሪዎች የመምዝገቢያ ጊዜ እስክደርስ በትዕግስት እንድትጠብቁ እንገልጽላችኋለን። ፖርታሉ አይሰራም እያላችሁ ከመጨናነቅ ይልቅ ለUAT ዝግጅት ላይ focus እንድታደርጉም እንመክራችኋለን። እንደነገርናችሁ ፖርታል መስራት ሲጀምር የመመዝገብ ሂደቱ በ 20 ደቂቃ ውስጥ የምያልቅ ነገር ነው። የምዝገባው ወኑ ታውቆ በአዲስ መልክ ምዝገባ ሲጀመር ቶሎ ለመምዝገብ አሁን ላይ ማዘጋጀት ያለባችሁን ነገሮችን እንንገራችሁ፥ እንደምከተለው ይሆናል! 1. ሙሉ ስም 2. ስልክ ቁጥር ( የራሳችሁ ቢሆን ይመረጣል 3. የሚሰራ email ( valid email 4. የ UEE Admission Number ( for those who passed UEE. 5. ጉርድ ፎቶ ( passport size in file format) 6. የ 2ኛ ድረኛ እና መሰናዶ ትራንስክርፍት 7. የ 12ኛ ከፍል መልቀቂያ ውጤት ( file format) 8. የረመዲያል admission Number ( for remedial students) 9. 4/5 ለመማር የምትፈልጉትን ድፓርትመንት 10. የቤተሰባችሁን የ financial status የምገልጽ ድጋፍ ከ ወረዳ/ክፍለከተማ ( for those gonna apply for gov't scholarship ለብዙ ተማሪዎች እንድደርስ ሼር በማድረግ ተባበሩ🙏 @UATtutorialofficial @UATtutorialofficial ✅ ለሁሉም ተማሪ ሼር አድርጓላቸው እናመሰግናለን🙏 ለትቶርያል ምዝገባ⤵️ @UATtutorial_bot
Sep 14, 2024