ሰላም እኔ ምላችሁ እኔ ጋር ብቻ ነው ግን የማገኘው ሰው እንዳለ አስተሳሰቡ smart እየሆነብኝ ያለው በጣም ከምላቹ በላይ የሚያስቡበት ዳይሜንሽን ተውት ያስጮሃችኋል እና ህዝቤ ምን አግኝተው ነው እንደዚ ስማርት የሆኑት ምን ገባ በሃገሩ?????????? ደግሞ ይቺን 😡 ኢሞጂ ምትጠቀሙ የዘንድሮ 12 ወዳቂዎች እደቡ😁
Sep 12, 2024ኧረ በናት እኔ ጋር የደደቡ ናቸዉ እንዳለ ምርርርር ብሎኛል 😭😭
Sep 14, 2024