Rytah28
#business
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ የሀበሻ ቀሚስ እየሰራው ለመሸጥ አስቤ ነበር እና ምንም ነገር እጄ ላይ የለም ልብስ መስፋትም አልችልም ግን ፍላጉቱ አለኝ ይህንን ስራ ለመጀመር ምን ምን ያስፈልገኛል ? የልብስ ስፌት ብማር ይሻለኛል ወይስ ጥልፍ
Sep 12, 20242 engagements
ሰላም ሰዎች እንዴት ናችሁ የሀበሻ ቀሚስ እየሰራው ለመሸጥ አስቤ ነበር እና ምንም ነገር እጄ ላይ የለም ልብስ መስፋትም አልችልም ግን ፍላጉቱ አለኝ ይህንን ስራ ለመጀመር ምን ምን ያስፈልገኛል ? የልብስ ስፌት ብማር ይሻለኛል ወይስ ጥልፍ
Sep 12, 2024ሁለቱንም ተምረሽ ጀምሪ ተወዳዳሪ ለመሆን ከፈለግሽ በርቺ
Sep 13, 2024Sero meda hedey temar...keza wed worku setegeba ye sira agarey ehonalew
Sep 13, 2024