ሰላም ቤተሰብ የ entrance ውጤቴ 350 አካባቢ ነው እናም በዚህ ውጤት software engineering ለመግባት በጣም አስቸጋሪ እንደሆነ አውቃለሁ በተለይ ከፍ ያለ uv ውስጥ እና የኔ ጥያቄ በዚህ ውጤት እና freshman ላይ ጥሩ ሰርቼ የትኛው uv ይህንን እድል አገኛለሁ ይሄም ካልተሳካ computer science ማሳካት እችላለሁኝ?
Sep 12, 2024Yetgnawm gibi bihon. Competition kale. Megbat kebad new. Gin freshman bedemb keserah. Yefelekew gibi. Litgeba tichlaleh
Sep 13, 2024