#personal
ዱባይ ውስጥ በህጋዊ መንገድ ሄጄ እየሰራሁኝ ነበረ። ጥቂት አመት ከሰራሁኝ በኋላ ፓስፖርቴን ሳልይዝ ጠፋሁኝ። አሁን ዱባይ ውስጥ ነው ያለሁት እና ፓስፖርቴን ፈልጌው ነበረ እንዴት ነው ማግኘት የምችለው? ፓስፖርት ለማሳደስ ብዬ ከኢሚግሬሽን ማውጣት እችላለሁ? ፓስፖርቴ ጠፍቷል ብዬ ላመልክት? ምን ይሻለኛል እንደዚህ የሚሰሩ ሰዎች ካገኘሁኝ ከፍዬ ለማሳደስ እያሰብኩኝ ነው(ድሮ expire ያደረገ አሮጌ ፓስፖርት ፎቶ አለኝ ። የአዲሱ ፓስፖርት ፎቶ ግን የለኝም) የምታውቁ ሰዎች ተባበሩኝ #dubai #immigration 🙏
Sep 11, 20245 engagements