ራስን ማጥፋት ሃጥያት ስለሆነ ብቻ ነው ምኖረው። ህይወት ምርር ብሎኛል። በሌላው በከፋኝ በቤቴ እንኳን እንዳልፅናና እናቴም ታንቋሽሸኛለች። በአለማችን ያለሁት አስቀያሚ ሴት እንደሆንኩ እንዲሰማኝ ነው ምታረገኝ። እምታወራው ነገር በሙሉ "አይሆንልሽም፣ አይሳካልሽም፣ አትችዪም፣ ከሰው በታች ትቀሪያለሽ፣ ታስጠያለሽ" ነው እምትለኝ። አስቸጋሪ ልጅ እንኳን አይደለሁም.. ከ ትምህርት ቤት ውጭ የትም አልወጣም። ሁሉም ነገር ተስፋ አስቆርጦኛል። ሁሌም እፀልያለሁ። ግን አሁንም ህይወት ሞቴን ነው እሚያስናፍቀኝ😔
Sep 11, 2024ይሆንልሻል፣ ይሳካልሻል፣ ትችያለሽ፣ ከማንም በታች አይደለሽም፣ በጣም ታምሪያለሽ። I know, begna side mehon yneberebachew sewoch against us sihonubn hiwet betam tkebdalech. But my sister don't lose hope. You've got your whole life ahead of you. Enatsh tchiyalesh satlsh erasu mehon yemtfelgiwun mehon, mareg yemtfelgiwun hulu mareg tchiyalesh. You have got this! Berchi!
Sep 12, 2024