H N Y all 😘🌻 Erob ena abr erde madrg yeteklkelbt mkniyat biblical or historical background selalew nw enam mkniyatunm chimr yemtaku betasredugni
Sep 11, 2024የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዎህዶ ነገሮችን ያለ አንዳች ትርጉም ምሳሌነት አታረግም ዝም ብሎ የተደረገ ነገር የለም ስለዚህም በማውቀው በተማርኩት እሮብ እና አርብ ይፇማል ይህም ማለት እርድ ስጋ የወተት ተዎፅኦ የመሳሰሉት ይከለከላሉ አይበሉም አይደረጉም ምክንያቱም ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲሰቀል እሮብ የተወያዩበት ቀን ስለሆነ ስለዚህም ከአመት አስከአመት ይህን እያሰብን እንጾማለን ከመድሎት እንርቃለን እርድ አይገናወንም አርብም ስለሰው ልጅ እራሱን በመስቀል ላይ ያዎለበት የተሰቀለበት ቀን ነው እና አመቱን ሙሉ በዚያች ቀን አሱን እያሰብን ከመድሎት ከስጋ ከእርድ እንርቃለን ቀኑንም በፆም እናሳልፋለን ማለት ነው በተለያዩ ቀን ግን በእሮብ እና በአርብ እርድ ሊፈፀም ላንፆም እንችላለን ይህም የሚሆነው የጌታችኝ የመደሀኒታች የኢደሱስ ክርስቶስ በዓል ሲሆን እንደ ጥምቀት እና ገና አሮብ እና አርብ ከዎሉ(ጋድ) ማለት ነው
Sep 11, 2024