Le adis amet yemizemerew yebete crstianachin mezmur gtmu yalew sew ebakachu lakulgn
Sep 10, 2024የደናግል መኪያ/የአዎጅ ነጋሪ ቃል የአዋጅ ነጋሪ ቃል በበረሃ አየለ የእግዚአብሔርን መንገድ አስተካክሉ እያለ ምስክርነቱን ዮሐንስ ካስረዳን ልባችን ለጌታ መልካም መንገድ ይሁን የደናግል መመኪያ የነብያት ገዳም ዐውደ ዓመቱን ባርኪልን ድንግል ማርያም ተራራው ዝቅ ይበል ጠማማውም ይቅና ካልተስተካከሉ መንገድ የለምና የእግዚአብሔርን መንገድ እንጥረግ ሁላችን ማለፊያ እንዲሆነን ለሰማይ ቤታችን አዝማች - - - የደናግል መመኪያ የነብያት ገዳም ዐውደ ዓመቱን ባርኪልን ድንግል ማርያም ሁለት ልብሶች ያሉት ከማብዛት ልብስን ለሌለው ያድለው ሁለተኛውን ከበደላችንም አንጻን አደራህ በክፉ እንዳንጠፋ እኛ ባሮችህ አዝማች - - - የደናግል መመኪያ የነብያት ገዳም ዐውደ ዓመቱን ባርኪልን ድንግል ማርያም ክፋትና ተንኮል ከልባችን ይጥፋ ፍቅርና ርኅራኄ በእኛ ላይ ይስፋፋ ሥጋና ደምህን በክብር አግኝተናል ሕይወት እንዲሆን አምላክ ተማጽነናል
Sep 11, 2024