Guys እናንተ የ 12 ተኛ ተፈታኞች ቆይ ፈተናው ይህን ያህል ከባድ ሆኖ ነው እንደዚ አይነት ውጤት እንዴ , ምንም ቢሆን እኮ ቢያንስ ሩብ ያህሉ ማለፍ አለበት 3 አመት ሙሉ እንደዚ አይነት ውጤት ምን ማለት ነው መንግስት is he playin on us የምሬን ነው
Sep 10, 2024ይሄ ሁሉ ሰነፍ ነው ብየ አላምንም የታቀደው ከ12 ወደቀ ወደ መከላከያ ነው ጉዳዩ።ወንድሜ ትምርህት ሚኒስቴር ነው የሚሰራው ከሻጥር እንዳለ ይነግረኛል።
Sep 11, 2024