Eden_614.5
#health
Selam, Earphone betam etekemalew daily na joroyen yebelagnal betam ahune lay yeearphonu chiger nw ende men maderg alebgni
Sep 09, 20245 engagements
Selam, Earphone betam etekemalew daily na joroyen yebelagnal betam ahune lay yeearphonu chiger nw ende men maderg alebgni
Sep 09, 2024በተደጋጋሚ ኤርፎ ስትጠቀም earwax ብዙ የመመረት እድል ስለሚኖር እሱ የማሳከክ ስሜት አለው። ከእዛ ባለፈ ግን የሚመረተው wax ካነሰ፣ ጆሮህ አካባቢ ያለው ቆዳህ ደረቅ ከሆነ እና አለርጂ ካለብህ ሊያሳክክህ ስለሚችል፤ ኤርፎን ሳትጠቀም ያለውን ለውጥ እየው እና ለውጥ ኬለለው ሀኪም ቤት ሂድ።
Sep 10, 2024