Bem316.5
#technology
ሰላም እንዴት ናቸሁ? የዲሽ receiver software update ላደርግ ፈልጌ ከgoogle አወረድኩኝ። ከጫንኩት በኋላ fake ነው መሰለኝ "program not exist" አለ። አሁን የበፊቱ ጠፍቶ የአሁኑም አልሰራ ብሎ ከሁለት ያጣ ሆንኩ። ምን አልባት ትክክለኛውን software በመስጠት የሚተባበረኝ ወይም ሌላ መፍትሔ ካለ ብታጋሩኝ🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ🙏
Sep 09, 20243 engagements