#education
ሰላም ሠዎች አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ነበር field ልንመርት ነው አሁን ጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና እኔ HO መግባት ፈልጌ ነበር እና ግን ብዙ ሠው ስለ HO Negative ነገር ነው የሚነግረኝ እና ፈራሁ እና እስኪ የምታቁ ካላችሁ ስለ HO ትክክለኛ መረጃ ብትሰጡኝ እና ፍላጎት ካለህ ዝም ብለህ ግባ ልትሉኝጨትችላላቹህ ግን ጥቅም ከሌለው ምን ያደርጋል ገጠር ነው ስራው፣ዝቅ ተደርጎ ነው በሰው ዘንድ የሚታየው NGO ደግሞ ዘመድ ካለ ነው የሚገባው... ይላሉ እና እስኪ በሀሳብ አግዙኝ ሁለተኛ ምርጫየ ደግሞ Medical Lab ነው እና ስለሱስ ምን ትላላቹህ ሁላችሁም ሀሣባችሁን ብታስቀምጡልኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ!
Sep 09, 20243 engagements