#other
የኢትዮጲያ ሙስሊም ማህበረሰብ ቁጥር ከሀገሪቱዋ ህዝብ ብዛት ስንት በመቶ ነው ብላቹ ትገምታላቹ
Sep 09, 20245 engagements
የኢትዮጲያ ሙስሊም ማህበረሰብ ቁጥር ከሀገሪቱዋ ህዝብ ብዛት ስንት በመቶ ነው ብላቹ ትገምታላቹ
Sep 09, 2024Around 34% from what I read
Sep 10, 2024አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ሙስሊም ፣ ኦርቶዶክስ፣ ፕሮቴስታንት እና ካቶሊክ ነው። ወደ ሰሜን ምናልባትም ኦርቶዶክስ ወደ ደቡብ ሙስሊምና ፕሮቴስታንት ይበዛሉ ብዬ አስባለው ፣ ኦሮሚያ ላይም ሚበዛ ይመስለኛል ስለዚህ የኔ ግምት የሚሆነው ሙስሊም 41 percent ቀሪው በድምር 59 ይመስለኛል
Sep 10, 2024I think 40%
Sep 10, 2024Negestat adakmewt koytual enji majority people in Ethiopian will be Muslim.
Sep 10, 2024Endesrachewma ytefa nbr gn fetari ale
Sep 10, 2024