ሰላም ኦርቶዶክሳውያን እስቲ የምትወዷቸውን መዝሙሮች ስም ሁላችሁም ላኩልኝ። አደራ ሁላችሁም! እግዚአብሔር ይስጥልኝ!😊
Sep 09, 20241, አኔ አንተ ፊት እኔንተ ቤት የምቆም ሰው አይደለሁም .....🙏 2, ጌታዬ ሆነ ደ9ምግባት አልባ ጀርባው በጅራፍ ስለኔ ደማ.....🙏 3, የሚጠብቀኝ አረይተኛም 🙏 4,ይበራል በክንፉ ምልጃውም ፈጣን ነው🙏 5,ብዙ ልጆች አሉት ለስሙ ምስክር!🙏 6,ይበላሃላ ይበላሃላ 7,ገና በማህፀን የናቴ የምጥቀን ደጋግሚ ሰማሁ....🙏 8 ቸሩ ሆይ ቸሩ ሆይ ናና 9አይናችን ነሽ ማርያም አንቺን አይንኩብን🙏 10,ሁሉንም መዝሙር
Sep 10, 2024