በዚህ ጊዜ ግን ግቢ ሂዶ መማር አሪፍ አማራች ነው ብላቹ ታስባላችሁ እሱን በትምህርት ጎበዝ ላልሆነ ሰው
Sep 08, 2024bro አሁን ላይ ትምህርት ህይወቴን ይቀይራል ብሎ ማሠብ ከባድ ነው ያው ጊቢ መሄድ ለህይወትክ experience ለማግኘት ጥሩ ነው ነገር ግን እንዳልኩህ ወደፊት የሚመጣብንን የlife ክብደት ለመቋቋም ገንዘብ መስራት አለብን ህይወት ከ 1 ዲግሪ በላይ ናት ካምፓስ አትሂድ አልልህም ሂድ ነገር ግን ከትምህርት በላይ ነገ ህይወትህን ሚያቀኑ ነገሮች ላይ ትኩረት ሠጥተህ ስራ ለኔ አሁን ላይ ትምህርት plan c ነው ዲግሪ አለኝ ከማለት የዘለለ ጥቅም የለውም overall ግን መማሩም ይጠቅማል
Sep 10, 2024