ሰላም ሰወች በዚህ አመት 2016 ነው ወደ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ join አድርጌ med department የገባሁት። እና ሁለተኛ semester ያስተማረን English teacher አይነስውር እና በጣም በእድሜ የገፋ ሰው ነው ግን በጣም ባለጌ ነበር ሴቶች ለይ ጥቃት ይፈፅማል ያለ ምክንያት ውጤታቸውን አበላሽቶ ቢሮ እሱ ጋር እንዲሄዱ ያደርጋል ያው መጀመሪያ ቀን ገፍትረውት አምልጠው ይሄዳሉ ከዛ እየደወለ ምናምን በውጤታቸው ያስፈራራቸዋል F እንደሚሰጣቸው እና ቀጣይ አመትም ራሱ ተመልሶ እንደሚያስተምራቸው ይነግራቸዋ እነሱም ፈርተው ተመልሰው ይሄዳሉ። እኔ ይህን የሰማሁት በቅርብ ነው በአጋጣሚ: ለምን ሳትከሱት? ለምን ሳታመለክቱ ስላቸው ክብራችንን ጥለን እንዴት ሌላ ሰው ጥቃት እንደፈፀመብን ለሰው እንናገራለን staff ነበር የመለሱልኝ። በነሱ መልስ ብናደድም ግን ይሄ ሰውዬ በዚህ እንዲቀጥል አልፈልግም ከዚህ ቦኃላ የሚመጡ ሴቶችን በዚህ ሰው ምንም ጥቃት እንዳይደርስባቸው ምን ማድረግ አለብኝ? ምናልባት ቀጣይ የኔ እህት ወይም የናንተ እህት ይህ ነገር እንዳይደርስባቸው ምን ላድርግ? እነርሱ(classmatoche) ለማንም ለመናገር ፍቃደኛ አደሉም። ለእኔም እንደ ድንገት ነው የነገሩኝ::
Sep 08, 2024Mereja bedenb yazu... Keza shekshikut... Keza buhala kisesut
Sep 10, 2024