ሰላም ለ AAE ቤተሰቦች እንዴ ናችሁልኝ 🤝😊 ዛሬ ለማለት የፈለኩት እኔ ብቻ ነኝ እንዴ ግን ቆይ ቴሌግራም የምገባው እንደ Ask anything , የ class group ላይ አዲስ ነገር ካለ ለማየት 433 እና vent የመሳሰሉት ብቻ ለማየት ምገባው ቴሌግራም ላይ chat ማረግ ያቆሙኩት አዲስ ሰው በ ቴሌግራም ካወራው በጣም እረጅም ጊዜ የተቆጠረው ማውራት ሁላ ብፈልግ እንዴት እና ምን ብዬ እንደምጀምር ስለማላውቅ የተውኩት እኔ በማወራበት ሰአት እነ mitaaaa, unknown PROLIFIC ምናምን AAE ላይ በጣም active የነበሩበት ሰአት ነበር.... ብቻ አሁን ዘመኑ ምን ላይ እንደደረሰ😁 እና እንዴት ማውራት እንዳለብኝ አስረዱኝ እስኪ አመሰግናለሁ ✌️✌️✌️
Sep 08, 2024Bchahin adelehim bro
Sep 10, 2024