#health
እንዴት ናችሁ የሆነ ጥያቄ ነበረኝ በአስቸኳይ መልስ ያስፈልገኛል የመንጋጋ ጥርሴ የሆነ ግዜ ተሸርፎ ነበር አሁን ላይ የህመም ስሜት እየተሰማኝ ነው እና ማስሞላት ፈልጌ ነበር ግን ለማስሞላት ማደንዘዣ ያስፈልጋል? እና በጣም ህመም አለው እንዴ የጥርስ ህመም በጣም ከባድ ነው እናም ህመሙን መቋቋም አልችልም ስለዚህ ባስሞላ ብዬ አሰብኩ ግን ማደንዘዣ ያስፈልጋል የሚለውን መልስ ስጡኝ 🙏
Sep 08, 20240 engagements