ሰላም እንዴት ናቹ በ ግለ ወሲብ በጣም እየተቸገርኩኝ ነው ማለት አሁን እየቀነስኩኝ መጥቻለሁ እና በፀበል ጊዜ በጣም እየተፈታተነኝ ነው ማለትም ፀበል ጀምሬ ትንሽ ሳልቆይ masterbate አደርጋለሁ ግን ደግሞ ፀበሉንም ማቋረጥ አልፈልግም እና ገላዬን እታጠብ እና ተመልሼ በነጋታው ፀበሉን እጠመቃለሁ እና እባካችሁ የምትሉኝ ነገር ካለ እባካቹ መልሱልኝ ይሄ በ ጳጉሜ ፀበል ላይም እየተከሰተብኝ ነው እና እያደረኩ ያለሁት ነገር ምን እንዳለብኝ ከሀይማኖት ጎኑም ከ ጉዳቱም አንፃር አውሩኝ
Sep 08, 2024Btm godat alew physically dekama even beshtegna nw miyaregih ene erasu besu mkniyat tamime akalew psychologically demo confidence tataleh sewn kena bleh mayet achlm economically demo sra lemesrat yaleh flagot ylensewal Fetari yrdah
Sep 10, 2024