#technology
አዲስ ስልክ እስከ 10.000 birr አካባቢ ልገዛ ፈልጌ ነበር Samsung ይሻላል ወይስ Tecno Spark እኔ በ Samsung A04 ነበር ያሰብኩት በ Tecno ስፓርክ ሚባለውን ነው። እስቲ በዚህ ዋጋ አሪፍ ስልክ ምትሉት ንገሩኝ ከ ጎንዮሽ ጉዳት የፀዳ Original ማለቴ ማይግል እና ቻርጅ እሪፍ የሆነ በ አጠቃላይ በ ምቾት ለመጠቀም ምን ስልክ እሪፍ ነው?
Sep 08, 20245 engagements