Xavier237.5
#religion
ሰዎች እንደ ሄኖክ እና ኤልያስ ሞትን ያልቀመሱ ሰዎች አሉ? እነማን ናቸው? ቅዱስ ያሬድ አለበት?
Sep 08, 20247 engagements
ሰዎች እንደ ሄኖክ እና ኤልያስ ሞትን ያልቀመሱ ሰዎች አሉ? እነማን ናቸው? ቅዱስ ያሬድ አለበት?
Sep 08, 2024- አባ መቃርስ - ነብዩ ዕዝራ - ነብዩ ኤልያስ - ኄኖክ - ቅድስት ኦርኒ ሰማዕት - ቅዱስ ያሬድም
Sep 09, 2024አቡነ አረጋዊ በረከታቸው ይደርብን እና🤲
Sep 09, 2024Eskemakew awo kdus yaredm almotem Hawaryaw kdus yohannesm endezaw
Sep 09, 2024እየሱስ ክርስቶስ አልሞተም
Sep 10, 2024