ማነው ሴትን እህት ያደረጋት🤔? ማነው ሚስት ያደረጋት🤔? ማነው መቃብር ያደረጋት🤔? ማነው ሀገሬን ኢትዮጵያን ያደረጋት🤔፡፡ ሴት ማለት ያላችሁት ትሁን እናት🤰 እና ሀገር🇪🇹 ግን አትሆንም ሴት ስለተሆነ እናት ይኮናል እምትሉት እናንተ እኔ ያላየሁት ምንታይቶቹሁ👀 ነው? ወይ ገልብጡት እና እናት ማለት ሴት,እህት,ሚስት,ሀገር ምናምን ብንል ያስማማናል የሴትን ልጅ ክብር ከመንካት አይደለም🙏 ሀሳባችሁን ስጡኝ
Sep 07, 2024Mndenew metkebaterew
Sep 09, 2024