Muruta68
#entertainment
ሰላም ሰዎችዬ🤞 የኢትዮጵያ ሬድዮ ላይ የሆነ ትራንዚሽን ላይ የሚሰማውን ክላሲካል በጣም ነው ምፈልገው...የድሮ ፒያኖ ክላሲካል።ለማስታወስ ያህል ከሱ ክላሲካል በኋላ ሶስቴ የደውል ድምፅ ይሰማና ሰዓት ዕወጃ ይነገራል።ሙሉ ክላሲካሉ ካላችሁ🙏በጣም ሰላም ስለሚሰጠኝ ነው። አመሠግናለሁ
Sep 07, 20241 engagements
ሰላም ሰዎችዬ🤞 የኢትዮጵያ ሬድዮ ላይ የሆነ ትራንዚሽን ላይ የሚሰማውን ክላሲካል በጣም ነው ምፈልገው...የድሮ ፒያኖ ክላሲካል።ለማስታወስ ያህል ከሱ ክላሲካል በኋላ ሶስቴ የደውል ድምፅ ይሰማና ሰዓት ዕወጃ ይነገራል።ሙሉ ክላሲካሉ ካላችሁ🙏በጣም ሰላም ስለሚሰጠኝ ነው። አመሠግናለሁ
Sep 07, 2024ymeslegnal sheger fm lay new meselgm kaltesasatku so utube lay search btadergew mimeta ymeslegnal🤷♀
Sep 10, 2024