#technology
ሰላም የድሮ Telegram group ሸጣችሁ የምታውቁ ሰዎች፤ በተለይ APX Dude ለሚባለው ገዢ ማለት ነው፤ እንዴት ነው እስኪ ንገሩኝ? Scam አይደለም ወይስ ነው? እና ደግሞ ብሩን ከመስጠታቸው በፊት ነው ወይስ ብሩን ሲሰጧችሁ ነው Ownership ያዘዋወራቹት? አመሰግናለሁ
Sep 07, 20245 engagements
ሰላም የድሮ Telegram group ሸጣችሁ የምታውቁ ሰዎች፤ በተለይ APX Dude ለሚባለው ገዢ ማለት ነው፤ እንዴት ነው እስኪ ንገሩኝ? Scam አይደለም ወይስ ነው? እና ደግሞ ብሩን ከመስጠታቸው በፊት ነው ወይስ ብሩን ሲሰጧችሁ ነው Ownership ያዘዋወራቹት? አመሰግናለሁ
Sep 07, 2024እኔ ሁለቴ ሸጫለሁ። መጀመሪያ ownership ታስተላልፋለህ ከዛ ይልክልሀል ግን ይሄ ምትለው ልጅ ስለ ሱ አላቅም
Sep 09, 2024Endet nw ownership mastelalef michalew?
Sep 12, 2024First owner ship mastelalef alebk esu gdeta nw keza nw birr milaklk APX alakewm gn lela mishet lij ale be arif waga enem lesu nw mshetew
Aug 16, 2025Yeah kedmek ownership mastelalef alebek keza behuala nw mikeflek ena yalkewen lij alakewem gen kemelakek befit gezhiw trusted mehonun check mareg alebek if you want trusted buyer ask my id
Sep 09, 2024Meshet tfelgaleh? Come dm bro be arif waga gezahalew
Sep 09, 2024