If_nan1287.5
#religion
ሰላም እንዴት ናቹ? እስኪ ኦርቶዶክሳውያን ሀይማኖታዊ ግጥም የማገኝበት channel ወይም group ካለ link አስቀምጡልኝ🙏🏾 በተጨማሪ ደግሞ የምታውቁት የግጥም መፅሐፍ(ሀይማኖታዊ ብቻ የሆነ) ካለ ጠቆም አድርጉኝ በpdf ያለው ቢተባበረኝ እጅግ ደስ ይለኛል። ለትብብራችሁ ከወዲሁ ክብረት ይስጥልኝ ሰላማቹ ይብዛልኝ🤗
Sep 07, 20243 engagements