Thankful654
#society
ሰላም እንዴት ናችሁ ብዙ ግዜ ጥያቄ ይሆንብኛል ፣ ለአዲስ አመት ፕላን የምታወጡ ሰዎች ግን የምር አላችሁ?? ፕላኑንስ ከአውጣችሁ በኃላ ያንን ፕላን ምንም ችግር ቢደርስባችሁ ዲስፒሊንድ ሆናችሁ ለማሳካት ትጥራላችሁ? ይህን ምጠይቀው ከናንተ ትምህርት ለመውሰድ ነው ፣ ምክንያቱም ፕላን አወጣለን ያንን ፕላን ግን መቶ በመቶ ያሳካውበት ጊዜ አይታየኝም
Sep 07, 20245 engagements