Hey endet nachu "F" negne ena mn meselachu Bf አለኝ ግን በ አካል አንተዋወቅም የተለያየ ሀገር ነን እና ለመጋባት ቢያንስ 5 ዓመት መጠበቅ አለበን አለ እና እኔ ደበረኝ ተማሪ ነኘ ግን ቶሎ ባገባ ቤተሰብ ብመሰርት ደስ ይለኛል እና ደሞ እሱ የራሱን ሃሳብ አያርግም ዘመዶቹ ሁሉ አስተያየት ይሰጡታል እነሱን ይሰማል በጣም አክስት, አጎት ማለት ነው አሁን ምን ላርግ ልተወው ወይስ ልጠብቅ? 22 አመቴ nw
Sep 07, 2024እስቲ ተገናኙ መጀመሪያ😒😐
Sep 09, 2024