#health
selam endet nachu አንድ የስኳር ታማሚ ነበር በጣም ከስቷል እና ሰውነቱን የሚመልሰው የሚያወፍረው vitamin ኪኒን ካለ ንገሩኝ side effect የሌለው tnx
Sep 06, 20245 engagements
selam endet nachu አንድ የስኳር ታማሚ ነበር በጣም ከስቷል እና ሰውነቱን የሚመልሰው የሚያወፍረው vitamin ኪኒን ካለ ንገሩኝ side effect የሌለው tnx
Sep 06, 2024ይህ ነገር የተከሰተው ሰውነቱ/ቷ ውስጥ ያለው ግሉኮስ ጥቅም ላይ እየዋለ አይደለም። ይህ ደግሞ የሚሆነው insulin ሳይመረት ሲቀር ነው። ጥቅም ላይ ያልዋለው ግሉኮስ ደግሞ በኩላሊታችን አመካኝነት በመሽንት መልኩ ይወጣል። የእዚህ ጊዜ ሰውነታችን እየተራበ እንደሆነ ስለሚያስብ ማካካሻ መንከዶችን ይፈልግና ሰውነታችን ላይ ያለውን ስብ /fat እያቃጠለ ይጠቀማል ከእዚያ ክብደት እየቀነስን እንሄዳለን። ሀኪም ቤት ሂዶ/ዳ ሀኪም ያናግር/ታናግር መድሀኒት እየወሰደ/ች ከሆነ መጠኑን ሊቀንሱት ይችላሉ፤ የማይወስድ ከሆነ ደግሞ ያስጀምሩታል/ያስጀምሯታል ፈጣሪ ጨርሶ ይማረው/ይማራት።
Sep 07, 2024Planplet beken 2 sachet bergtegninet be 2 weru korma yhonal
Sep 09, 2024Google argi about chia seeds Or dm me@kura1yeabue
Sep 07, 2024@kura1yeabue
Sep 07, 2024Dr Eric berg YouTube lay ale , check him out
Sep 07, 2024