Deal13
#religion
ሰላም አንድ ጥያቄ ነበረኝ ኦርቶዶክሳዉያን🙏 ምን መሰላቹ ፤ ለ አቡየ ተስዬ ነበር like"የጀመርኩትን ስራ አሳክተዉልኝ ያሰብኩትን ብር እንዳገኝ ካረጉኝ የ አስራት ብኩራቴን 3 እጥፍ ለ ቤተክርስትያኖት አበረክታለሁ ' እንበል እና 10ሺ ከሰራሁ 3ሺ አበረክታለሁ'" እና አሁን እሱ አልተሳካልኝም በኔ ጥፋት ይሁን አላውቅም ፤ እና ትምህርት ላይ እንደሰማሁት " አትሳሉ ከተሳላችሁም ቃላችሁን አክብሩ" የሚል እና አሁን ቃሌን ያጠፍኩ ያጠፍኩ ያክል እየተሰማኝ ነዉ። ስለዚ እዳ አለብኝ ማለት ነዉ ወይስ ስለቴ ስላልደረሰ ምንም ማድረግ አይጠበቅብኝም??🙏
Sep 06, 202424 engagements