hey u guys am F& i've a question 4 u most of the time በወሬ ደረጃ የፍቅር መስፈርት ሲወራ መልክን መስፈርት እንደማያደርጉ ነው ብዙ ሰዎች የሚያወሩት። እዚው channel ላይ ራሱ ማንም መልክ መስፈርቴ ነው ብሎ የፃፈውን አንብቤ አላውቅም። ግን እውነታው የምር ይህ ይመስላቹሃል? እንደኔ ከጥቂት ሰው በቀር አብዛኛው ሰው በመልክ በphysical ያምናል tbh ሳትዋሹ ንገሩኝ? ወንዶች ቆንጆ ሴት ድክመታቹ አይደለችም?
Sep 06, 2024Konjo hona bahriwa kastelagn lemn Kim kardashian athonm gedel tegbalech
Sep 07, 2024