#society
ሰላም ሰዎች ወንድሜ የ ዩኒቨርስቲ ተማሪ ነዉ :- እና አሁን እየጨነቀኝ ነዉ ምንም ስራ ላገኝ አልቻልኩም አባታችን በህይወት የለም እኔ እና እናቴ እሱን ነዉ ተስፋ ያደረግነዉ ቀጣይ አመት ነዉ የሚመረቀዉ ፈጣሪ ከፈቀደ ግን አሁን ላይ እኔም ከ ስራ ተቀንሻለዉ ስራ ላገኝ አልቻልኩም ወንድሜም ገንዘብ እንደሚያስፈልገዉ ነገረኝ እና 32 inch ቲቪ አለ በቃ ለመሸጥ እፈልጋለዉ የምትገዙ ከሆነ አዋሩኝ @Mahi_27_21
Sep 06, 20246 engagements