Blov25
#business
በቦንዳ ስራ ላይ የተሰማራችሁ ሰዎች የቦንዳ ስራ ምን ያህል አዋጭነት አለው? በአንድ ልብስ ብቻ ምን ያህል ላተርፍ እችላለሁ? ቦንዳ ለመጀመር ስንት ብር መነሻ ካፒታል ያስፈልገኛል? እንዲሁም ቦንዳ መረከብ የምችለው የት ነው
Sep 06, 20243 engagements
በቦንዳ ስራ ላይ የተሰማራችሁ ሰዎች የቦንዳ ስራ ምን ያህል አዋጭነት አለው? በአንድ ልብስ ብቻ ምን ያህል ላተርፍ እችላለሁ? ቦንዳ ለመጀመር ስንት ብር መነሻ ካፒታል ያስፈልገኛል? እንዲሁም ቦንዳ መረከብ የምችለው የት ነው
Sep 06, 2024እኔ ላስረክብህ እና ምትፈልገውን ጥያቄ ልመልስ እችላለው
Sep 07, 2024