እኔ food engineering ነው የጨረስኩት ፋብሪካ ውስጥ ለ2 አመት በ 5 ሺ ደሞዝ እየሰራው እገኛለው። ብዙ ስራዎችን ፋብሪካዎችን ለማዬት ምክሬ ነበር ግን በደሞዝም በስራም የተሻለ ነገር የለም። የእውነት food ገብቼ በመማሬ እየተናደድኩ እና እየተፀፀጥኩ ነው። እና ከቻልኩ ከሃገር ወጥቼ ለመስራት ካልሆነ ግን እንደገና 4 ወይም 5 አመት አቃጥዬም ቢሆን የ social ትምህርቶችን ለመማር እያሰብኩ ነው እና ምታቁ ካላቹ ብታስረዱኝ። ማስተርሴን በ management or economics መውሰድ እችላለው? ማስተርሴን ጨርሸስ ለ Bsc ለሚወጡ ስራዎች ተወዳዳሪ መሆን እችላለው? ኮስት ሼርስ ግዴታ ከፍዬ መጨረስ አለብኝ?
Sep 06, 2024ምርጫ ከሆነ ከሀገር መውጣቱን ብትመርጥ ይሻላል ሼፍነት ሚለው ሀሳብ ግን ፀዴ ነው
Sep 07, 2024