#society
ሰሞኑን 2 3 የሚሆኑ ሴቶች 'ልጅነት አለቀቀህም' አሉኝ ምን ለማለት ፈልገው ነው በቅንነት አስረዱኝ
Sep 06, 20244 engagements
ሰሞኑን 2 3 የሚሆኑ ሴቶች 'ልጅነት አለቀቀህም' አሉኝ ምን ለማለት ፈልገው ነው በቅንነት አስረዱኝ
Sep 06, 2024ወይ ትጃጃላለህ ወይ ደግሞ አስተሳሰብህ ነው ግን ተዋቸው የራሳቸው ጉዳይ ችግራቸው ነው ዘ ግማታም ኢም ግሬተር ዛን ግማታም በላቸው
Sep 07, 2024achawten mnamn blew siol liyasgebush new man 😁
Sep 07, 2024ራስህን ጠይቅ ።
Sep 07, 2024Histan hitsan yachawuthal😭😂
Sep 07, 2024